Surafel

@suzcmc10

“ያለፈ ጥረታችንን፣ ሳስታምመው ትዝ ሲለኝ፤ ከሞከርነው ነገር ይልቅ፣ ያልሞከርነው ነው እሚቆጨኝ” ፀ.ገ.መ silence is consent

Vrijeme pridruživanja: travanj 2016.

Tweetovi

Blokirali ste korisnika/cu @suzcmc10

Jeste li sigurni da želite vidjeti te tweetove? Time nećete deblokirati korisnika/cu @suzcmc10

  1. proslijedio/la je Tweet
    prije 3 sata

    Ethiopia's Prime Minister Abiy Ahmed wants to reconcile the country. Are the religious groups ready to contribute? Or they are part of the problem? My piece (translated in German) for

    Poništi
  2. proslijedio/la je Tweet
    2. velj

    I'm Student in Huangshi City Hubei province we need our ethiopian embassy in China to help us evacuate from China it very difficult to stay inside the dormitory locked we need to be around our families 🙏

    Poništi
  3. proslijedio/la je Tweet

    በመላው አለም የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ይህንን ገፅ እንድትቀላቀሉ ሃሳባችሁን እንድታካፍሉና ለሎሎች እንድታጋሩ በክብር ተጋብዛችሗል:: ኢዜማ ዓለምአቀፍ የድጋፍ ማህበር!

    Poništi
  4. proslijedio/la je Tweet

    ኢዜማ - ጋዜጣዊ መግለጫ ! የ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ () ጥር 22 ቀን 2012 ዓ.ም ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት ጀምሮ በቅሎ ቤት አካባቢ በሚገኘው ጽሕፈት ቤት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል፡፡

    Poništi
  5. proslijedio/la je Tweet
    17. sij

    £5700 ደርሰናል፡፡ ምንም እንኳን ግባችን የሆነው £50,000 ላይ ለመድረስ ረዥም ጉዞ የሚቀረን ቢሆንም ልገሳችሁ እንደሚቀጥል በመተማመን ይህ የGoFundMe ዘመቻ ይቀጥላል፡፡ እስካሁን ለለገሳችሁ ምስጋናዬ ከልብ ይድረሳችሁ!

    Prikaži ovu nit
    Poništi
  6. proslijedio/la je Tweet

    ኢዜማ ምን ይላል? ከኢዜማ የአለም ዓቀፍ የድጋፍማህበር ህዝብ ግንኙነት ተዘጋጅቶ የቀረበ::

    Poništi
  7. proslijedio/la je Tweet
    15. sij

    የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 6ኛ ወንጀል ችሎት ከስራ ማቆም አድማ ጋር በተያያዘ ክስ የተመሰረተባቸው የኢትዮጵያ አየር መንገድ 9 አየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎችን ጥፉተኛ ናቸው በማለት የቅጣት ውሳኔ ዛሬ አስተላልፏል።

    Poništi
  8. 15. sij
    Poništi
  9. proslijedio/la je Tweet
    15. sij

    ዘመቻውን ይቀላቀሉ ከጥር 06 /12 -ጥር 09 /12

    Poništi
  10. proslijedio/la je Tweet
    10. sij

    ይኸው ነው! እራስን በራስ የማስተዳደር መርህ ለአንድ ቡድን ወይም ጎሳ የሚሰጥ ሳይሆን ሁሉም በየደረጃው ሊጠቀምበት የሚገባ ሃሳብ ነው።

    Poništi
  11. proslijedio/la je Tweet

    ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ () መሪ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) ከዋልታ ቲቪ ነፃ ሀሳብ ዝግጅት ጋር ያደረጉት ቆይታ የመጀመሪያ ክፍል።

    Poništi
  12. proslijedio/la je Tweet
    7. sij

    ገናን በሸጋ እያሳለፋችሁ ላላችሁ በረከቱ ይትረፍረፍላችሁ! የማያልፍ በሚመስል ጭንቀት ላላችሁ በዓሉ ቀና የምትሉበትን የመንፈስ ጥንካሬ ይስጣችሁ! የማይታለፍ ሞት ብቻ ነው!መልስ ለጠፋውም ለሁሉም ሞት መልስ ነውና ዛሬን ፈታ በሉ!ዛሬን ተደሰቱ!🙂

    Poništi
  13. proslijedio/la je Tweet
    4. sij

    Beloved Ethiotweeps in Addis please come and join us as we celebrate Gena with kids at kibebetsehay orphanage, Let’s be a family they deserve and show them some love. The best gift we can give them is our presence😊. Spread the word

    Poništi
  14. proslijedio/la je Tweet
    4. sij

    ዕለታዊ የኑሮ ውጣ ውረድና ትምህርት በብርግነትና አካባቢዋ - የግል ትዝብቴን መነሻ አድርጌ የተብራራ ግንዛቤ ለመስጠት የጻፍኳትን ይቺን ማስፈንጠሪያ ነክታችሁ እንድታነቡ ጋብዤያችኋለሁ...

    Poništi
  15. proslijedio/la je Tweet
    2. sij

    In-depth መነበብ-ያለበት በጣም ተለዋዋጭ የሆነ ገበያ-መር የውጭ ምንዛሬ ስርዓት በ#ኢትዮጵያ መተግበር ምን ያመጣ ይሆን? መልሱን የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች እንዲሁም መጽሐፍቶችን እና ጥናቶች በማገላበጥ ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ።

    Prikaži ovu nit
    Poništi
  16. proslijedio/la je Tweet
    2. sij

    What exactly is going on ? Primarily, is this some sort of exercise ? If so, why where they using mandarin, instead of our national language “AMHARIC” Can our local journalists cover this and also speak to the workers

    Poništi
  17. proslijedio/la je Tweet

    «የግብርናውን ዘርፍ ከፌደራል እስከታችኛው መዋቅር ድረስ ያሉ ግብርናውን የሚመሩ ባለሙያዎች 78% ከግብርናው ጋር ምንም ግንኙነት የሌለው ትምህርት የተማሩ ናቸው።» አማንይኹን ረዳ

    Poništi
  18. proslijedio/la je Tweet
    2. sij

    This hits home! I’m married to a black South African man and the street harassment is still the same (if not worse) Tale of an Interracial Couple in Addis

    Poništi
  19. proslijedio/la je Tweet
    30. pro 2019.

    ኢትዮጵያ ለምትኖሩና የገቢ ማሰባሰብ ዘመቻዬን በገንዘብ መደገፍ ለምትፈልጉ የተባረካችሁ ሰዎች በዚህ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት (1000314580412) በኩል መርዳት ትችላላችሁ፡፡ አመሰግናለሁ!

    Poništi
  20. proslijedio/la je Tweet
    30. pro 2019.

    በግዳን ወረዳ ያሉ 2 የገጠር ትምህርትቤቶችን ለማደስና የመማሪያ ቁሳቁሶች ለማሟላት በሚል ይቺን የገቢ ማሰባሰቢያ ገፅ ከፍቻለሁ፡፡ አላማችን £50000 መሰብሰብ ሲሆን አሁን £415 ደርሰናል፡፡ እንድመርቃችሁ ድጋፋችሁ ይቀጥል :-)

    Prikaži ovu nit
    Poništi

Čini se da učitavanje traje već neko vrijeme.

Twitter je možda preopterećen ili ima kratkotrajnih poteškoća u radu. Pokušajte ponovno ili potražite dodatne informacije u odjeljku Status Twittera.

    Možda bi vam se svidjelo i ovo:

    ·