Tweetovi

Blokirali ste korisnika/cu @miniliksalsawi

Jeste li sigurni da želite vidjeti te tweetove? Time nećete deblokirati korisnika/cu @miniliksalsawi

  1. proslijedio/la je Tweet
    prije 1 sat
    Poništi
  2. የአገር ዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ተወዝፈው የግለሰቦች ጉዳይ አገሩን ይቆጣጠረዋል!

    Prikaži ovu nit
    Poništi
  3. ኢትዮጵያ ውስጥ ከተቋማት ግንባታ ይልቅ ለተክለ ሰብዕና ግንባታ የሚደረገው ትኩረት ከፍተኛ በመሆኑ፣ ለውዳሴም ሆነ ለውግዘት ስማቸው የሚነሳው ግለሰቦች ብቻ ናቸው፡፡ ......

    Prikaži ovu nit
    Poništi
  4. የምርጫ ቦርድ ትልቁ ስሕተት !!! ኢሕአዴግ ላለፉት አመታቶች በስልጣን ላይ ሲቆይ የሃገሪቱን ፖለቲካ ብቻ ሳይሆን የሀገሪቱንም የኢኮኖሚ አውታሮች ዘርፏል። Read More :

    Poništi
  5. ከሱቅ ሱቅ እየዞሩ ለብልፅግና ፓርቲ መደገፊያ ብር አምጡ እያሉን ነው”— የአዳማ ከተማ የንግድ ማህበረሰብ አባላት via

    Poništi
  6. በኢህአዴግ ስም ያለ ማናቸውም ሃብት 3/4ተኛው ለብልጽግና ፓርቲ ( የሶስቱ የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ውህደት በመሆኑ) ¼ተኛ ደግሞ ለህወሃት ድርሻ መሆኑ ምርጫ ቦርድ ውሳኔ ሰጠ::

    Poništi
  7. “እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ልጁ እንኳን ለ60 ቀናት ለ60 ሴኮንድ ‘አስደንጋጭ ቦታ ውስጥ ነው’ ሲባል ሊሰማው የሚችለው ስሜት ለታገቱት ተማሪዎችም ሊኖረው ይገባል፡፡” ኦባንግ ሜቶ

    Poništi
  8. በሀረር በጥምቀት በዓል ግጭትና ብጥብጥ የተፈናቀሉ ዜጎች መንግስት እስካሁን ምንም አይነት ድጋፍ አላደረገልንም ሲሉ ቅሬታ አቅርበዋል

    Poništi
  9. ኦነግ በወለጋ የመንግስት ወታደሮች በንጹሃን ዜጎች ላይ ግድያ እየፈጸሙ ነው ሲል የጠ/ሚ አብይ መንግስትን ከሰሰ

    Poništi
  10. 's former President Daniel Arap Moi dies

    Poništi
  11. ከአንድ የግል ዩንቨርስቲና ከአንድ ብሄር ብቻ ቅጥር ለመፈጸም መዘጋጀቱ አነጋጋሪ ሆኗል የሚለውን ዘገባ ካየ በኋላ የአዲስ አበባ ገቢዎች ባለስልጣን ያወጣውን ዝርዝርና የፈተናውን ቀን አራዘመ

    Poništi
  12. ከአንድ የግል ዩንቨርስቲና ከአንድ ብሄር ብቻ ቅጥር ለመፈጸም መዘጋጀቱ አነጋጋሪ ሆኗል የሚለውን ትችት ካየ በኋላ የአዲስ አበባ ገቢዎች ባለስልጣን በፌስቡክ ገጹ የለጠፈውን ዝርዝር አንስቶታል

    Poništi
  13. አየር መንገዳችን ወደ ቻይና የሚያደርገውን በረራ ማቆም አለበት !!!!

    Poništi
  14. Lte ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎት መጀመሩን ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ ይፋ አደረጉ -

    Poništi
  15. - 362 people dead - Over 2,000 in serious condition - Over 17,000 people infected, with around 400 people who have recovered. - Over $400 billion wiped off Chinese stock markets today - Infections in 24 countries - reports 4 suspected cases

    Poništi
  16. Four new suspects have been found in ,

    Poništi
  17. አራት አዲስ በኮሮና ቫይረስ የተጠረጠሩ ሰዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ተገኙ:: ወደ ኢትዮጵያ ለገቡ 47 ሺህ 162 ተጓዦች የሙቀት መለያ ምርመራ መደረጉ ተገለፀ::

    Poništi
  18. የአዲስ አበባ ገቢዎች ባለስልጣን ከአንድ የግል ዩንቨርስቲና ከአንድ ብሄር ብቻ ቅጥር ለመፈጸም መዘጋጀቱ አነጋጋሪ ሆኗል

    Poništi
  19. የኢትዮጲያ አየር መንገድ ለህዝቦች ደህንነት ሲባል ወደ ቻይና የሚያደርገውን በረራ ያቁም !! በሰራተኞቹ ላይ የሚያደርገውን ጫና ያቁም።

    Poništi
  20. በስራ አጥነትና ጥራቱን ባልጠበቀ ትምህርት የላሸቀው ወጣት ደግሞ የተነገረውን ሁሉ አሜን ሲል ተቀብሎ " የህልውና ትግል " ሲል ከገዛ ሀገሩ ልጅ ጋር ሊፋጅ ቢላዋ ይስላል።

    Poništi

Čini se da učitavanje traje već neko vrijeme.

Twitter je možda preopterećen ili ima kratkotrajnih poteškoća u radu. Pokušajte ponovno ili potražite dodatne informacije u odjeljku Status Twittera.

    Možda bi vam se svidjelo i ovo:

    ·