Sahle-Work ZewdeOvjeren akaunt

@SahleWorkZewde

President of the Federal Democratic Republic of Ethiopia

Addis Ababa, Ethiopia
Vrijeme pridruživanja: studeni 2014.

Tweetovi

Blokirali ste korisnika/cu @SahleWorkZewde

Jeste li sigurni da želite vidjeti te tweetove? Time nećete deblokirati korisnika/cu @SahleWorkZewde

  1. መልካም የገና በዓል!

    Poništi
  2. Happy New Year to all those celebrating 2020 and the turn of a new decade! Bonne Année à tous ceux/ toutes celles qui célèbrent 2020 ainsi que l'avènement d'une nouvelle décennie!

    Poništi
  3. As we end 16 days activism against on Dec 10 unless everyone,including women & girls, fully enjoy their free from violence, progress will fall short. We all have a part to play beyond the 16 days, all year long.

    Poništi
  4. ኢትዮጵያችንን ከፍታ ላይ አስቀምጠውልናል:: እኛ ዜጎቿ በጣም ኮርተናል::በእጅጉ እናመሰግናለን:: አገራችንን ያደረሱበት ደረጃ ላይ ለማቆየትና ይበልጥም እንድትረማመድ ሁላችንም ድርሻ አለን:: ብዙ ሥራ ይጠብቀናል:: ቆርጠን:ተባብረን እንነሳ::

    Poništi
  5. One of our own is the 2019 .Congrats! You have made 🇪🇹proud, brought hope to girls/women having to skip schools or drop out lack of sanitary pads, brought back their God given dignity. Let's all join hands to reach all of them. Am sure we can.

    Poništi
  6. የእኛው ፍሬወይኒ የ2019 ጀግና ሆነች!! እንኳን ደስ አለሽ!በተፈጥሯው ጉዳይ ለሚሸማቀቁ: ከትምህርታቸው ለሚስተጏጎሉ: ለሚያቋርጡ:ከሌላው በታች የሆኑ ለሚመስላቸው..የአገራችን ሴቶች ትልቅ ቀን ነው!ተባብረን ዘላቂ መፍትሄ እናምጣ!

    Poništi
  7. ሕይወታቸውን አደጋ ላይ በመጣል ከፍተኛ ዋጋ በመክፈል ከራሳቸው እምነትና ብሄር ውጭ ያሉትን ዜጎችና የእምነት ቤቶችን የጠበቁ: ከባሰ አደጋ የተከላከሉ ጀግኖች እንዳሉን ሰማን/አየን: 'አይሆንም' ን በተግባር አሳይተዋል፡ ምስጋናችን ይድረሳችሁ፡፡

    Poništi
  8. 2/2 ለሀገርና ለህዝብ ጥቅም ሲባል ልናሰምረው እና ልናከብረው የሚገባን ቀይ መስመር ተጥሷል፡ አገራችንን ካንዣበበባት ክፉ አዳጋ ለማዳን ሁላችንም ሚና አለን፡የሚመለከታቸው ሁሉ የበኩላቸውን መወጣት አለባቸው፡ቀይ መስመር መጣስ የለበትም እንበል::

    Poništi
  9. 1/2 ዘርና ሀይማኖት ለፖለቲካ ጥቅም እንዲውሉ ሲደረግ፤ ንጹሀን ዜጎቻችን በአሰቃቂ ሁኔታ ሲገደሉ፣ ሲፈናቀሉና ሲንከራተቱ ስናይ ስሜትን ለመግለጽ ቃላት ያጥራል: ለቅሶ፣ድንጋጤና ሥጋት የብዙዎችን በር አንኳኩቷል ሃዘናቸው ሃዘኔ/ሃዘናችን ነው::

    Poništi
  10. Invited at National Palace 4 students/36 who sat for national school leaving exam within hours of giving birth!They attended luncheon Pres 🇫🇮.Clear indication of changing attitudes on social norms on maternity & revealing their belief in education as life changing opportunity.👏🏽

    Poništi
  11. በወለዱ በጥቂት ሰዓታት የ2ኛ ደረጃ ብሔራዊ ፈተናን ከተፈተኑ 36ተማሪዎች መካከል ከመቱ: በንችማጂ: ወላይታ 4ቱን ጋብዘን ተወያይተናል:ለፊንላንድ ፕ/ት ምሳ ላይ ተካፍለዋል:ሕይወታቸው የሚለወጠው በትምህርት መሆኑን ጠንቅቀው ተረድትዋል::ያስደንቃሉ!

    Poništi
  12. የተመድ የሴቶች ጉዳይ ቢሮና የፊንላንድ መንግሥት ሴቶችን በኢኮኖሚ ማጎልበት በሚል ርእስ ባዘጋጁት ስብሰባ ላይ የነበሩ ቤቲ: ዳዊ:ጽዮን:ምስር የተባሉ ድርጅት ያቋቋሙ ወጣቶች አስደንቀውኛል: ኢትዮ-ፊኒሽ ጠቃሚ ፓነል

    Poništi
  13. በአፍሪካ የመጀመርያ ጉብኝታቸውን በአገራችን ያደረጉት የፊንለንድ ፕ/ት ጋር የሁለትዮሽ: አካባቢያዊና የባለ ብዙ ወገን ግንኙነት ላይ ውጤታማ ውይይት አድርገናል፡፡ 60 ዓመት ያስቆጠረው ግንኙነታችንን ለማሳደግ ተስማምተናል::

    Poništi
  14. Attended a High-Level Event on Women Economic Empowerment hosted by 🇫🇮 & Great meeting Betty (Zafree), Dawi (Sefani), Tsion (Farmily) Misir(Duna Energy) our young and promising women entrepreneurs . Amazing Ethio-Finnish panel.

    Poništi
  15. Thank you President 🇫🇮for choosing for your first visit to Africa. Great to have you! Fruitful discussion on Ethio-Finnish relations, regional and multilateral issues

    Poništi
  16. Poništi
  17. Poništi
  18. Le prix Nobel de la paix 2019 a été attribué au Premier Ministre Abiy Ahmed. C'est une reconnaissance pour ses efforts en faveur de la paix, en particulier la réconciliation entre l'Ethiopie & l'Erythrée. Une source de fierté pour toute une nation!

    Poništi
  19. The 2019 has been awarded to our PM Dr Abiy Ahmed. Congratulations PM!You deserve it! Congrats our beloved Ethiopia! Congrats to all Ethiopians at home and abroad!Let's recommit to join hands & work for Peace, Prosperity in Ethiopia,our region & Africa.

    Poništi
  20. ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር ዓቢይ አህመድ የ2019 የኖበል ሠላም ሽልማትን አገኙ! እንኳን ደስ አሌት!እንኳን ደስ አለሽ እናት አገር ኢትዮጵያ! በአገራችን አራቱ ማዕዘን: በዓለም ዙርያ የምትኖሩ የዚች የተባረከች አገር ልጆች ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ!

    Poništi

Čini se da učitavanje traje već neko vrijeme.

Twitter je možda preopterećen ili ima kratkotrajnih poteškoća u radu. Pokušajte ponovno ili potražite dodatne informacije u odjeljku Status Twittera.

    Možda bi vam se svidjelo i ovo:

    ·