ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከግርማዊ ንጉሥ ቻርልስ ሦስተኛ ጋር በባኪንግሃም ቤተ መንግሥት
መስከረም 8 ቀን 2015 ዓ.ም
Office of the President, Ethiopia
@POEthiopia
Official account of the Office of the President of FDRE
Office of the President, Ethiopia’s Tweets
የኢትዮጵያ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ዛሬ ኃይል ማመንጨት ጀምሯል። ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንኳን ደስ አለን!!
Tropics Magazine shared his African DOers power list for the award-winning for 2022.
ኘሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የሠላም ስምምነት መፈረምን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልእክት
ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በጦር ኃይሎች ሆስፒታል በመገኘት ህክምና ላይ የሚገኙ የጦር ሜዳ ቁስለኞችን ተዘዋዉረ አነጋገሩ::
facebook.com/19397760429667
1/2 ''በደም የተጻፈ ታሪክ በብዕር ቀለም ሊለወጥ አይችልም''። ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ
ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የ2014 ዓ.ም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሥራ ዘመንን በይፋ ከፈቱ።
ፕሬዘዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በ32 ኛው የቶኪዮ ኦሎምፒክ ከፍተኛ ድል ላስመዘገቡ አትሌቶች ሽልማት ሰጡ።
1/2 ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የእንግሊዘ የቀድሞ ንግሥት ኤልሳቤት የሽኝት ሥነ ሥርዓት ላይ ከበርካታ የአለም መሪዎች ጋር በመሆን ተገኝተዋል፡፡ ለእንግሊዝ ቴሌቪዥን በሰጡት የቃል መልዕክት
1/2 “ለወንድነት የተሰጠቱ ባህሪዎች እንደ ጥንካሬ፣ ሊደርሺፕ፣ ድፍረት፣ ስሜትን የመግዛት፣ እርግጠኝነት ወዘተ... እነዚህ የሴቶች ባህሪዎች እንደሆኑ ማወቅ የግድ አስፈላጊ ነው” ሲሉ ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ተናግረዋል።
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የገና በዓልን እመኛለሁ::በዓሉን ስናከብር የተጎዱ ወገኖቻችንን በማሰብ: በመርዳት እንዲሁም የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከላከያ መመርያዎችን ሳንሰላች በማክበር ይሁን::መልካም በዓል!
ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ አቢጃን ከተማ ገቡ። በቆይታቸውም ስለኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እና ከኮቲዲቯር ጋር የሁለትዬሽ ግንኙነት ለማጠናከር ይወያያሉ። በተጨማሪም ከኢትዮጵያውያን ማህበረስብ እና ከአፍሪካ ልማት ባንክ መሪዎች ጋር ያወያያሉ።
1/2 14ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በብሄራዊ ደረጃ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በተገኙበት ተከበረ ። በበዓሉ ላይ ባደረጉት ንግግር የሰንደቅ ዓላማ ቀን ሲከበር የጀግኖችን አደራ እያስታወስን ገናና ታሪካችንን...
ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በአፍሪካ አገሮች የሚያደርጉትን ጉብኝት በጋቦን ሲያጠናቅቁ ከክቡር ፕሬዚደንት አሊ ቦንጎ ጋር በኢትዮጵያ ስላለው የህልዉና ማስከበር ዘመቻ: በሁለትዮሽ ግንኙነትና በአህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡
ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በኮቲድቯር የሥራ ጉብኝታቸው ከክቡር ፕሬዚደንት አላሳን ዋትራ ጋር በኢትዮጵያ ስላለው የህልዉና ማስከበር ዘመቻ: በሁለትዮሽ ግንኙነትና በአህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡
1/2 የቻይና አምባሳደር በመንግሥታቸው በተጠየቀው መሠረት በቅርቡ በአገራቸው ስለተካሄደው የገዢው ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ ኘ/ት Xi Jinping ያቀረቡትን ሪፓርት ዋና ዋና ነጥቦች ለፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ጥቅምት 15 ቀን አቅርበዋል፡፡
1/2 ፕ/ት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የትምህርት የወደፊት እጣፈንታ የዓለም አቀፍ ኮሚሽን ሰብሰቢ መስከረም 9 በኒዮርክ የተ.መ.ድ ጠቅላላ ጉባኤ አዳራሽ በተካሄደው “የትምህርት ለውጥ” የመሪዎች ጉባኤ በቪዲዮ የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል። “በዘምናችን ታይቶ
ፕሬዘዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በፎርብስ የ2020 የዓመቱ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ።
President Sahle-Work Zewde was selected as one of the 100 most powerful women in 2020.
1/2 ፕ/ት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በአፍሪካ እየተዘዋወሩ ያሉትን የእንግሊዝ የዌሴክስ ልዕልት ሶፊ ራይስ-ጆንስን ተቀብለው በተለያዩ ሰብዓዊ ጉዳዮች ዙሪያ አነጋግረዋል። ከእነዚህም መካከል የልዕልቲቷ ትኩረት የሆኑት መከላከል የሚቻል ዓይነ ስውርነትን
1/3 ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ለኢትዮጵያ ህዝብ ያስተላለፉት መልዕክት
ከፍተኛ መስዋዕትነት ከፍሎ የመከላከያ ሀይላችን ላጎናጸፈን ክብር መላው ኢትዮጵያውያንን እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን፡፡
1/2 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያስተላለፉትን መልዕክት መሰረት አድርጎ ዛሬ በተከበረው “ኢትዮጵያ ታመስግን” መርሃ ግብር ላይ ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ፣
President Sahle-Work Zewde's message regarding the signing of the Peace Agreement
1/2 በፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ አነሳሽነት ሲተገበር የቆየው ፕሬዚደንታዊ የመሪነት ሥልጠና መርሐ ግብር 6ኛና የመጨረሻ ዙር ሥልጠና ተጨማሪ 37 ሠልጣኞችን በማስመረቅ ተጠናቋል። “በየትኛውም የመሪነት ደረጃ ያለች ሴት
ይህ ትልቁ ግድባችን ፆታ የለውም፣ ሃይማኖት የለውም፣ የተለየ ዘር የለውም፣ የተለየ ቀለም የለውም ኢትዮጵያዊ ግድብ ነው።
1/2 “በሴቶች ላይ የሚደርስ ጥቃት በምንም ዓይነት ሁኔታ ተቀባይነት ሊያገኝ አይችልም” ሲሉ ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ዓለም አቀፍ የ16ቱ የፀረ-ፆታ ጥቃት ቀናትን በንግግር ከፍተዋል።
ለመላው ሙስሊም ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለኢድ አል አድሐ በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሀገራችሁን ሰላም እና እድገት የምታስቡበት፣ ለተቸገሩ ወገኖቻችሁ እንደየ አቅማችሁ የምትደርሱበት ይሆን ዘንድ በራሴ እና በኢትዮጵያ ህዝብ ስም እመኛለሁ።
ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀውን የማዕድንና ቴክኖሎጂ ኤክስፓ (MINTEX) ህዳር 1 ቀን በሚሊኒየም አዳራሽ ተገኝተው ከፍተዋል።
1/6 ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የቶኪዮ ኦሎምፒክ የኢትዮጵያ ቡድን አባላትን ሸኙ ። የቶኪዮ ኦሎምፒክ የኢትዮጵያ ቡድን የበላይ ጠባቂ የሆኑት ፕሬዘዳንት ሣህለ ወርቅ ባዘጋጁት የሽኝት እና የራት ግብ ላይ እንዳሉት
የኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨትና 3ኛ ዙር የውሃ ሙሌት መጠናቀቅ አስመልክቶ ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ያስተላለፉት መልዕክት
1/2 ውድ ወገኖቼ የህዳሴ ግድባችን የ2ኛ ዙር የውሀ ሙሌት መጠናቀቁን የውሀ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትራችን በዛሬው ዕለት አብስረዋል ።
የኢትዮጵያ ሀገራችን ብርቱ ልጆች ያለባቸው ከፍተኛ ውስጣዊ እና ውጫዊ ጫና ሳይበግራቸው ግድባችንን እዚህ ደረጃ
1/2 ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የእንግሊዝ የልማት ሚኒስትር ቪኪ ፎርድን ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ ውይይታቸውም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ፣ በጦርነትና በድርቅ የተጎዱ አካባቢዎች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት፣
1/2
My fellow Ethiopians,
has launched the #WearAMask challenge to promote the use of face masks in fighting the spread of #COVID19. Ethiopia has followed suite by launching #MaskEthiopia.
1/6 President dedicated her efforts as chair of the International Commission on the #FuturesOfEducation to all Women especially to #Ethiopian_Women who are bearing the brunt of armed conflict. She said it during the launch of the Commission’s report.
1/2 ፕ/ት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ሀይሌ ግራንድ ሆቴል ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ታዋቂዉ አትሌትና ባለሀብት ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ ያገኙትን ገንዘብ ለሀገር ግንባታ በማዋል አስተዋጽኦ እያደረጉ በመሆናቸዉ ለሀገር ወዳድነታቸዉ፤ ተምሳሌነታቸዉና
1/5 የዲሞክራቲክ ኮንጎ ሪፐብሊክ የሴቶች፣ ቤተሰብ እና ህጻናት ሚኒስቴር በየዓመቱ እ.ኤ.አ ጁላይ 31 የሚከበረውን የፓን አፍሪካን የሴቶችን ቀን ምክንያት በማድረግ ለክብርት ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ሽልማት አበርክቷል።
1/2 የመስቀል በዓል በኢትዮጵያ ከሚከበሩ ክብረ በዓላት አንዱ ነው። የዘንድሮው የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ በመስቀል አደባባይ ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ፣
1/3 ፕ/ት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምክትል ዋና ጸሐፊ አሚና መሐምድ ጋር በመሆን በአፋር ክልል በጦርነት ምክንያት ጉዳት ደርሶባቸው በዱብቲ ሆሲፒታል በመታከም ላይ የሚገኙ ተጎጅዎችን/ሕጻናትን ጎበኙ።
“የ 10 000 እና የ 5000 የሴቶች ሩጫ የሬከርድ ባለቤት አትሌት #ለተሰንበት ግደይ በቶኪዮ ኦሎምፒክ በሴቶች 10,000 ሜትር ሩጫ የነሀስ ሜዳሊያ በማግኘቷ እንኳን ደስ አለን! ለነግው የወንዶች ማራቶን መልካም ዕድል እመኛለሁ::” ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ
ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር አስተናጋጅነት የተከበረውን 16ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል ላይ በመገኘት የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል። ለጋራ ህለውና እየተዋደቁና እየተሳተፋ ላለሉ የመከላከያ ሠራዊት፣
ዓርብ ታህሳስ 8 ሉአንዳ/አንጎላ የገቡት ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከክ/ር ፕሬዚደንት ጆአዎ ሎሬንዞ ጋር ስለ አገርራችን ተጨባጭ ሁኔታ: ሁለትዮሽ ግንኙነቱን ስለማጠናከርና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ፍሬአማ ውይይት አድርገዋል::
1/2 ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ህብረት ባንክ ያስገነባውን የዋና መሥሪያ ቤት ህንፃ መርቁ:: ባደረጉትም ንግግር " እዚህ የተገኘሁት የግሉን ዘርፍ ለማባረታታት ነው::
1/2 የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን ከፈረንሳይ ኤምባሲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው “የኢትዮጵያ የታሪክ ዘመን አርኪዮሎጂ ቋሚ አውደ ርዕይ“ ፕ/ት ሣህለ ወርቅ ዘወዴ ተመርቆል፡፡የኢትዮጵያና የፈረንሳይ 125ኛ ዓመት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ምክንያት ከሚደረጉ
"ድምፃቸው የሚሠማ ሴቶች በሀገራችን እንዲበዙ አበክረን መሥራት አለብን።"
ሣህለ ወርቅ ዘውዴ - የኢፌዴሪ ፕሬዚደንት
ጥር 24 ቀን 2014 ዓ.ም
1/2 በክቡር አቶ ደመቀ መኮንን ም/ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የመድረክ መሪነት በአፍሪካ የአመራር ልህቀት አካዳሚ በሚካሄደዉ የዲፕሎማሲ ሥልጠና ላይ የተገኙት ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ እንዲሁም
1/3 ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከ6 ዓመት በላይ በኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ የፍልሰት ድርጅት /IOM/ ኃላፊና የድርጅቱ የአፍሪካ ህብረት ተጠሪ በመሆን ያገለገሉትን ተሰናባችዋን ሞሪን አቼንግ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
2/3 ስላለው ምቹ የኢንቨስትመንት እድልና የትኩረት ሴክተሮች ተናግረዋል:: በቆይታቸው ወቅት ከአገሪቱ ፕ/ት አላሳን ዋትራ ጋር ስለ ሁለቱ አገሮች ግንኙነት ተወያይተዋል:: ኮት ዲቭዋር በተመድ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ለሰጠችን ድጋፍ ፕ/ቱን አመስግነዋል::
1/4
ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ!
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን የመከላከል ሥራችን ተጠናክሮ እንዲቀጥል፣ በዓለም የጤና ድርጅት የተጀመረውን የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛን የሚያስተዋውቅ ዘመቻ ሀገራችን “ማስክ ኢትዮጵያ” በሚል ተቀላቅላለች::
የዓለም የእግር ኳስ ውድድር ህዳር 2022 በኳታር ከመካሄዱ በፊት የፊፋ ዋንጫ በ9 የአፍሪካ በጠቅላላ በ51 አገራት ለእይታ የሚቀርብ ሲሆን ይኸው በኢትዮጵያ ተጀምርዋል።ግንቦት 16 አዲስ አበባ እንደገባ ለፕ/ት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በቤተ መንግሥት ቀርቧል።
Replying to
1/2 President Sahle-Work Zewde received Her Royal Highness Countess of Wessex Sophie Helen Rhys-Jones who was on an African tour. They discussed various humanitarian issues including eradicating blindness, prevention of sexual violence in conflict and women, peace and security.
ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የኒጀርን አምባሳደር አሰናበቱ:: ኒጀር የተመድ የፀጥታው ም/ቤት ተለዋጭ አባል በመሆን ባለፉት ሁለት ዓመታት ባገለገለችበት ወቅት ላሳየችው መርህን: ጨዋነትንና የአፍሪካ አንድነትን ማዕከል ያደረገ አቋም
1/4 "ከልጅነት ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ የበለጠ ደስታ የማገኘው የኢትዮጵያ ወታደራዊ መለዮ ለባሾች መካከል ስገኝ ነው" ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የአየር ሀይል አብራሪዎች የምረቃ ሥነ ሥርአት ላይ በመገኘት ገልጸዋል ።
''መልካምነት የአንድ ቀን ወይንም የአንድ ዓውድ ዓመት ሳይሆን የ365 ቀን ሊሆን ይገባዋል።'' ፕሬዘዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ
ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በጦርነት ሳቢያ ከቀያቸው ተፈናቅለው በደሴ ከተማ በትምህርት ቤቶች ተጠልለው የሚገኙ በርካታ ዜጎችንና በህክምና ላይ ያሉ የጦር ሜዳ ቁስለኞችን ጎበኙ ::
1/2 ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በአዲስ አበባና በድሬዳዋ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ያሉትን የፊፋ ዋና ጸሐፊ ፋትማ ሳሙራን ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ ዋና ጸሐፊዋ ከዚህ ቀደም እንዳደረጉት 800 በላይ የሚሆኑ አሁን ዓለም እየተጠቀመባቸው ያሉ የመጨረሻ
1/2 ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በአውሮፓ ፓርላማ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዴቪድ ማካሊስተር የተመራውና የሴቶች መብቶችና የፆታ እኩልነት ኮሚቴና የልማት ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ የሚገኙበትን የልዑካን ቡድን በጽ/ቤታቸው አግኝተው አነጋግረዋል።
1/3 "ሰንደቅ ዓላማችን የብዝሃነታችን መገለጫ የሉዓላዊነት ምሰሶ" በሚል መሪ ቃል በተስከበረው 15ኛው የብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በመገኘት ፕ/ት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ባደረጉት ንግግር “ሰንደቅ ዓላማችን የአርበኝነታችን፣
“ሴቶችን አከብራለሁ ጥቃታቸውንም እከላከላለሁ” በሚል መሪ ቃል ከህዳር 16 - ታህሳስ 1 ቀን እየተከበረ በሚገኘው የ16ቱ ቀናት ጸረ-ጾታዊ ጥቃት ዘመቻ መክፈቻ መርሃ ግብር ላይ ፕ/ት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በሀዋሳ ከተማ ተገኝተው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
1/2 “በአፍሪካ ቀጣይነት ያለው የመሠረተ ልማት ዝርጋታ ማፋጠን” በሚል መሪ ቃል በኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየም የሚከናወነውን 8ኛውን የአፍሪካ መሐንድሶች ሳምንትና 6ኛው የአፍሪካ መሐንድሶች ኮንፈረንስን ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከፍተዋል።
1/4 ኢትዮጵያ ትልቅ የሥነ-ጥበብ ታሪክ ያላት ሀገር ናት። ማኅተሞችን ወደ ሚያስደንቅ ሥዕል በመለወጥ ለየት ያለ የአሳሳል ዘይቤ ይዞ የመጣውና በማኅተም መሳል የራሱ መገለጫ ያደረገው ኢትዮጵያዊ ሠዓሊና መምህር ኃይሌ ክፍሌ
ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ አዲስ ከተሾሙ አስራ አንድ አምባሳደሮች የሹመት ደብዳቤ ተቀብለዋል ፡፡ ኢትዮጵያ ከየሀገራቱ ጋር ያላትን የወዳጅነት ግንኙነት ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት ገልጸዋል፡፡
ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በየጊዜው እንደሚያደርጉት ለሃይማኖት መሪዎች የምሳ ግብዣ በጽ/ቤታቸው አድርገዋል። በዚህ ወቅት በአገራችን ዋና ዋና ጉዳዮች ዙሪያ ፍሪያማ ውይይት አካሄደዋል።
1/2 ፕሬዘዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ፌድሬሽን ዋና ጸሀፊ ጃጋን ቻፓጌን ጋር በኢትዮጵያ እና በዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ ፌድሬሽን መካከል ያለውን ጥሩ ግንኙነት ለማጥንከር በሚቻልበት መንገድ ላይ ተወያዩ።
1/3 ፕ/ት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የ12 ዓመቱ ታዳጊ ዳግማዊ ቴዎድሮስን ከአባቱ ቴዎድሮስ ባጫ ጋር በጽ/ታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በሩሲያና አሁን ደግሞ በኳታር ዓለም ዋንጫ አባትና ልጅ በክብር እንግድነት በፊፋ ተጋብዘው መሄዳቸው ይታወሳል።
1/2 ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የህዋዌ የሰሜን አፍሪካ ፕሬዚደንትና የኢትዮጵያ ጽ/ት ሥራ አስኪያጅ ቡድንን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ህዋዌ በወጣቶችና በሴቶች ላይ እየሠራቸው ስላሉ ፕሮግራሞች በተለይም በዩኒቨርስቲዎችና በግብርና
President participated virtually and made an opening statement at the #GlobalEducationMeeting co-hosted by President and DG . She called for an increased investment in education.
1/2 ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በዓለ ሲመት ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በመስቀል አደባባይ በድምቀት ተከበረ ። በዚህ ወቅት ወታደራዊ ትርዒት ቀርቧል ፣ ብሄር ብሄረሰቦችም ባህላዊ ትርዒቶችን አቅርበዋል ።
Congratulations to the four Ethiopian women who are on the list of 2021 100 Most Influential African Women including H.E. President Sahle-Work Zewde 100women.avancemedia.org/sahleworkzewde/
በኢፌድሪ ሕገ መንግሥት አንቀፅ 71 ንዑስ አንቀጽ 1 መሠረት 6ተኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 2ተኛ ዓመት የሥራ ዘመን አንደኛ የጋራ ስብሰባን ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በይፋ ከፍተው የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል።
1/3 ፕ/ት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ መክፈቻ በፊት በሚካሄደው የቁርስ ሰዓት ጸሎታ ላይ በመካፈል ፕ/ት ኦሌሴጉን ኦባሳንጆ በጦርነት ተወጥራ በነበረችው አገራችን ሠላም ለማስፈን ለተጫወቱት ከፍተኛ ሚና የአዘጋጁ ም/ቤትን
1/4 አብዛኛው የህብረተሰብ ክፍል ወጣት በሆነበት አገር የቴክኖሎጂ ዘርፎችን ተግባራዊ ግንዛቤ ወሳኝ በመሆኑ አለም ውስጥ ይህንን ትውልድ በቴክኖሎጂዉ መስክ ማሰልጠንና ማብቃት ለአገራችን ኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ዕድገት ትልቅ ሚና አለው።
1/3 ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የቀድሞው ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የአሁኑ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሁለተኛው ኢትዮጵያዊ ፕሬዚደንት በመሆን ባገለገሉት ዶክተር አክሊሉ ሐብቴ የክብር እውቅና አሰጣጥ ላይ በመገኘት “ኢትዮጵያውያን ለሀገራቸው የሠሩ
1/3 President Sahle-Work Zewde addressed the opening of the 2nd United Nations Sustainable Transport Conference held in Beijing today. She said that road infrastructure is the backbone of Ethiopia’s agricultural economy...
1/5 ፕሬዘዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የምግብና ሥርዓተ ምግብ ስትራቴጂ እና የሰቆጣ ቃልኪዳን የማስፋፋት ምዕራፍ ትግበራን በይፋ ከፈቱ፡፡
በቅርቡ የተደረገ ጥናት በትግራይ እና በአማራ ክልሎች የተካሄደው የሙከራ ምዕራፍ የመቀንጨር ምጣኔው ዝቅ ከማለቱ
1/5 President Sahle-Work Zewde kicked off Women’s Month by holding a global virtual webinar with prominent Ethiopian women and women of Ethiopian origin.
1/5 ፕሬዘዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በአሜሪካ የኢትዮጵያዊያን የሠላም ልዑካንን አነጋገሩ። ዘጠኝ አባላት ያሉት እና ከ13 የሲቪክ ተቋማት የተወከሉ ትውልድ ኢትዮጵያዊያንን ያካተተው
Article de Algérie Presse Service en date du 9 août 2022.
aps.dz/algerie/143642
''በምርጫ መሸነፍ ማለት ለቀጣዩ ምርጫ መዘጋጀት ማለት እንጂ ከጨዋታ ውጭ መሆን ማለት አይደለም'' ፕሬዘዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ
ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የካቲት 1 ቀን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ሰፊ ውይይት አድርገዋል። ስለ ቀጣይ ሁኔታ ላይ ሃሳብ ተለዋውጠዋል።
Replying to
1/2 President Sahle-Work Zewde received in her office and held talks with the departing Head of the International Organization for Migration (IOM) Office in Ethiopia and representative to the African Union Ms Maureen Achieng, after more than six years in the country.
1/2 አዲስ አበባ ከተማ በትምህርት ቤቶች ምገባና በደረቅ ቆሻሻ አወጋገድና አጠቃቀም ሁለት ዓለም አቀፍ ሽልማቶችን ማግኘቷን አስመልክቶ ጥቅምት 27 ቀን በሚሊንየም አዳራሽ በተዘጋጀው የእውቅና ሥነ-ሥርዓት ላይ ኘ/ት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ተገኝተዋል፡፡
1/2 በተርክዬና በሶርያ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ከ35 ሺህ የሚበልጡ ሰዎች እንደሞቱ ሪፖርቶች ያሳያሉ። በአገራችንና በቱርክዬ መካከል ባለው የቆየና ጠንካራ ግንኙነትን አስመልክቶ
1/2 ሁላችንም ኢትዮጵያ የተባለች ግሩም የሆነች መርከብ ላይ ተሳፍረን እንገኛለን፡፡ በየዕለቱ የምናደርገዉ፣ የምንወስነዉ ዉሳኔ የመርከቧን ደህንነት ያገናዘበ መሆን አለበት፡፡
ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ዛሬ ማለዳ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 በሚገኘው ቀበሌያቸው በመገኝት ምርጫ መርጠዋል።
facebook.com/19397760429667
1/3 በአገራችን የ2 ቀን የሥራ ጉብኝት ለማድረግ በትላንትናው ዕለት አዲስ አበባ የገቡት የሩስያ የው/ጉ/ሚ ሰርጌይ ላቭሮቭ በዛሬው ዕለት ከኘ/ት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ጋር ተገናኝተዋል። በዚህ ወቅት በኢትዮጵያና ሩስያ መካከል ስላለው
ክብርት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘዉዴ በሕገ-መንግስቱ አንቀጽ 71 ንዑስ አንቀጽ 3 መሠረት በዛሬዉ ዕለት አምባሳደር ወይንሸት ታደሰን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አድርገዉ ሾመዋል፡፡
1/2 የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት 9ኛውን ዙር ሀገር አቀፍ የጥራት ሽልማት ፕ/ት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የድርጅቱ የበላይ ጠባቂ በተገኙበት ጥቅምት 19 ቀን 2015 ዓ. ም አካሂዷል፡፡ በሽልማቱም የተሳትፎ ፤ የአድናቆት እና የከፍተኛ አድናቆት
1/3 ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከተለያዩ ተቋማትና ሃይማኖቶች የተውጣጡ “የኢትዮጵያ እናቶች የሠላም ጥሪ” አባላትን በጽ/ቤታቸው አግኝተው አነጋግሩ። እናቶቹ ለበርካታ አስርት ዓመታት በኢትዮጵያ ለዘለቀው የሠላም እጦት እናታዊ መፍትሄ ለማፈላለግ
1/4 ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘዉዴ በቶኪዮ ኦሎምፒክ ከተሳተፉ በኋላ በዛሬዉ ዕለት ማለዳ ወደ አገራችን የተመለሱት አትሌቶቻችንን እንኳን ደህና መጣችዉ በማለት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
1/2 በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ህጻናትን ለመደገፍ የሚያስችል የድጋፍ ፕሮግራም ይፋ ባደረጉበት ወቅት አራት ልጆች ያሉበት ቤተሰብን ለመደገፍ ኘሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ቃል ገብተዋል። የዳያስፖራን ተነሳሽነት በማድነቅ አበረታተዋቸዋል።
1/2 ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ አዲስ የተሾሙት የአስር አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀብለዋል። ኢትዮጵያ ከየሀገራቱ ጋር ያላትን ወዳጅነት ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት አጽንኦት ሰጥተዋል።
1/4 የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት ከትግራይ የመውጣትን ውሳኔ ተከትሎ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የበላይ ጠባቂ የሆኑት ፕሬዘዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከማህበሩ ፕሬዘዳንት አቶ አበራ ቶላ ጋር ማክሰኞ ሰኔ 22 2013 ተወያይተዋል።
1/2 ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የደቡበ ኮሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ኪም ጂን-ፒዮን መስከረም 29 ቀን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ውይይታቸው ያተኮረው በሁለቱ አገራት መካከል የኢኮኖሚ ትብብርና የፓርላማ ግንኙነትን ለማጠናከር
