Tweets

You blocked @AskAddis

Are you sure you want to view these Tweets? Viewing Tweets won't unblock @AskAddis

  1. Retweeted
    15 Feb 2015

    Follow your heart. Be nice, be kind. You never know when your kindness will have a positive effect on someone. It will. Share love. Be love.

  2. 7 Sep 2014

    አስክ አዲስ ይሸጣል፡፡ መግዛት ይፈልጋሉ?

  3. 26 Feb 2014

    ዓሳ በጶም ይበላል አይበላም?

  4. 9 Feb 2014

    መቸ ነዉ እንደገና ወደ አንድ ኢትዮጵያነት የምንመለሰዉ?

  5. 11 Aug 2013

    ከስራ ባልደረባዬ ጋር ፍቅር ያዘኝ ምን ባደርግ ይሻለኛል?

  6. 5 Aug 2013

    ሙስሊም ነኝ ክርስቲያን መሆን እፈልጋለሁ፡፡

  7. 27 Jul 2013

    ዉጤት አልመጣም ፤ ግራ ገብቶኛል ፤ እማደርገዉ ጠፍቶኛል!

  8. 27 Jul 2013

    ክረምቱን ለማሳለፍ አስደሳች የሆኑ አማራጮች

  9. 27 Jul 2013

    ወንድም እና እህቶቻችን በትራፊክ አደጋ ሲሞቱ እያየን ጥንቃቄ ካላደረግን መቼ ነው የምንማረው? ሰሞኑን ለስራ በተዘዋወርኩባቸው የሀገሪቱ ምዕራባዊና

  10. 27 Jul 2013

    ኖኪያ 309 ላይ እንዴት ቫይበር መጠቀም እችላለሁ?

  11. 27 Jul 2013

    ወንድ ልጅ የትኛው እድሜ ላይ ነዉ ማግባት ያለበት?

  12. 18 Jul 2013

    ስለ ደም ልገሳ ምን ያህል ግንዛቤው አለዎት?

  13. 24 Jun 2013

    እርስዎ ማንዴላን የሚያደንቋቸው ወይም ይበልጥ የሚያውቋቸው በምንድነው

  14. Retweeted
    16 Jun 2013

    Well done ,u needed this more than us. Goodluck with ur dam...

  15. Retweeted
    16 Jun 2013

    Congratulations to ! 💚💛💚 👏💪

  16. Retweeted
    16 Jun 2013

    FT 2-1 South Africa - Ethiopia have made it to the final round of African

  17. Retweeted
    16 Jun 2013

    UP !!!!!!!!! . . . We proud that We are the part of This Golden Generation!!!

  18. 13 Jun 2013

    የኢትዮጵያና የደቡብ አፍሪካን ጨዋታ ግብፆቹ መዳኘታቸው በውጤቱ ላይ ተፅዕኖ ሊያሳድር ይችላል?

  19. 12 Jun 2013

    Fecebook ማንኛውንም ሀይማኖታዊ ጉዳይ ለማከናወን እና የቅዱሳንን ምስል ለማሳየት ተገቢ ቦታ ነው?

  20. 12 Jun 2013

    አለቆቻችንን ልንፈራቸው የሚገባው እስከምን ድረስ?

Loading seems to be taking a while.

Twitter may be over capacity or experiencing a momentary hiccup. Try again or visit Twitter Status for more information.

    You may also like

    ·