Abiy Ahmed Ali  Verified account

@AbiyAhmedAli

Prime Minister of the Federal Democratic Republic of Ethiopia

Ethiopia
Joined September 2019

Tweets

You blocked @AbiyAhmedAli

Are you sure you want to view these Tweets? Viewing Tweets won't unblock @AbiyAhmedAli

  1. Pinned Tweet

    ከዓለም ባንክ የአፍሪካ ቡድን 1 ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና በኢትዮጵያ የዓለም ባንክ ዳይሬክተር ጋር በኦሮሚያ ክልል ተገኝተን ወደ ሀገር ውስጥ የሚገባ ምርትን የመተካት ፍላጎታችን ማሳያ የሆኑትን የስንዴ ማሳዎች በኦሮሚያ ክልል ጎብኝተናል።

    Undo
  2. Show this thread
    Undo
  3. Joined by the World Bank’s Taufila Nyamadzab, Executive Director for Africa Group 1 and Ousmane Dione, World Bank Country Director for Ethiopia, we have visited wheat cultivation sites in Oromia Region which promise fulfillment of our import substitution ambitions.

    Show this thread
    Undo
  4. በሰርቢያ-ቤልግሬድ በተካሄደው 18ኛው የአለም የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያ በአንደኝነት ደረጃ ስላጠናቀቀች የተሰማኝን ደስታ እገልፃለሁ! እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ!

    Undo
  5. Today we have also reviewed progress of the Gorgora project which comprises the initiative. Much has been done in a few short months. It’s completion will contribute to our other national pillar to strengthen the economy through our tourism sector.

    Show this thread
    Undo
  6. ዛሬ እንቅስቃሴ አካል የሆነውን የጎርጎራ ፕሮጀክት ያለበትንም ደረጃ ገምግመናል። በጥቂት ወራት ውስጥ ብዙ ሥራ ተሠርቷል። ሲጠናቀቅ የሀገራችን ኢኮኖሚ አንዱ ምሰሶ የሆነውን የቱሪዝም ዘርፍ በማጠናከር ኢኮኖሚያችንን ይደግፋል።

    Show this thread
    Undo
  7. በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል ያየነው ምርታማነት ተስፋ ሰጪ ነው። የግብርና ጉዟችን አድካሚ ሊሆን ይችላል፣ ነገር ግን ተጋድሏችን የምርታማነታችንን መጠን በሚልዮኖች ለማስፋፋት ነው።

    Undo
  8. ግብርና የሀገራችን የኢኮኖሚ መሠረት ሆኖ ቆይቷል። የስንዴ አቅርቦት በዓለም አቀፍ ሁነቶች ጫና እየደረሰበት በመሆኑ፣ በምግብ ራሳችንን ለመቻል ምርታማነታችንን ማፋጠን በእጅጉ ያስፈልገናል።

    Undo
  9. Our review today of productivity in the Amhara region is promising and while our farming journey may be tedious, our ambitions is to cultivate in the millions.

    Show this thread
    Undo
  10. Agriculture has long been the economic foundation of the country. With wheat supply being impacted by global events, it is even more imperative that we accelerate our productivity for self sufficiency.

    Show this thread
    Undo
  11. በዘመቻ ለህብረ ብሄራዊ አንድነት ወቅት ወደር የለሽ አገልግሎት ሲሰጡ ለቆዩ የጤና ባለሙያዎች ታላቅ ምስጋናዬ ይድረስ። Great appreciation to the health workers that provided their unparalleled service during Operation for National Unity in Diversity.

    Undo
  12. From automated service delivery systems, attention to ergonomics, affordable meal options for workers, to fully equipped child care centers and income generating support for office cleaners, creating an overall enabling environment for all maximizes efficiency. 2/2

    Show this thread
    Undo
  13. Institution building is an essential component of our reforms process. The work that the Ethiopian Customs Commission is undertaking to reform the entity in a human centered approach is remarkable. 1/2

    Show this thread
    Undo
  14. እና ለጽዳት ሠራተኞች ተጨማሪ የገቢ ማስገኛ መንገዶችን በማመቻቸት እና አስቻይ ሁኔታዎችን በመፍጠር ቅልጥፍናን የሚጨምሩ ሥራዎችን ከውነዋል። 3/3

    Show this thread
    Undo
  15. ኤሌክትሮኒክ አገልግሎት የሚሰጥበትን ሥርዓት በመዘርጋት፣ ምቹ የሥራ ቦታን በመፍጠር፣ ሠራተኞች በተመጣጣኝ ዋጋ የምግብ አቅርቦት እንዲያገኙ በማስቻል፣ የተሟላ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ የሕፃናት ማቆያ ማዕከላትን በማደራጀት 2/3

    Show this thread
    Undo
  16. የተቋም ግንባታ የለውጡ ሂደት ወሳኝ አካል ነው። የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ተቋሙን ሰውን ማዕከል ባደረገ መልኩ ለማሻሻል እያከናወነ ያለው ሥራ የሚደነቅ ነው። 1/3

    Show this thread
    Undo
  17. Another demonstration of national summer wheat productivity. Intensifying our efforts is even more crucial now as global supply of wheat becomes strained.

    Show this thread
    Undo
  18. ሀገራችን የበጋ የስንዴ ለማምረት የምታደርገው ጥረት ተጨማሪ ማሳያ። በተለይም በዓለም አቀፍ ደረጃ የስንዴ አቅርቦት እጥረት አሳሳቢ እየሆነ በመምጣቱ፣ ጥረታችንን ማጠናከር በእጅጉ ያስፈልገናል።

    Show this thread
    Undo
  19. The upcoming rainy season will mark the fourth year of our initiative. Seedling preparations are currently underway to enable us in meeting and exceeding our four year target.

    Undo
  20. በመጪው ክረምት እንቅስቃሴያችን አራተኛ ዓመቱን ይይዛል። ለአራቱ ዓመት ያቀድነውን ግብ ለማሳካት ብቻ ሳይሆን፣ ታሪክ የሚቀይር ውጤት ለማስገኘት ችግኝ የማፍላት ቅድመ ዝግጅት እየተካሄደ ነው።

    Undo

Loading seems to be taking a while.

Twitter may be over capacity or experiencing a momentary hiccup. Try again or visit Twitter Status for more information.

    You may also like

    ·